አያት(በ10% ቅድመ ክፍያ ብቸ) for sale & price in Ethiopia

Price : 7,220,000.00 ETB

Description

እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት አያት ላይ ሽያጭ ጀምረናል።በማስታወቂያ ዋጋ       በካሬ =75,000 ብር       ቅድመ ክፍያ:-10% ብቻ ከፍለው ቀሪውን በ2 አመት ከ 6ወር። የካሬ አማራጮች    ባለ 2 መኝታ :- 96.3ካሬ   ቅድመ ክፍያ 10% ፦722,250    ባለ 2 መኝታ :- 107ካሬ    ቅድመ ክፍያ ፦10% ፦802,400    ባለ 2 መኝታ :- 112 ካሬ   ቅድመ ክፍያ ፦10% ፦840,000    ባለ 3 መኝታ፡-171 ካሬ   ቅድመ ክፍያ ፦10% ፦1,282,500 በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች።   ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች   አውቶማቲክ ጀነሬተር   የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( Parking )   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ                 ️093*******                 ️090*******                አማራጭ LOCATION በካሬ ከ 69,500ብር  ጀምሮ አያት አበበች ጉበና     በካሬ 69,500 75%በላይ የተገነባ 131ካሬ 2 መኝታ 152ካሬ3 መኝታ 164ካሬ3 መኝታ በ1 ዓመት የሚረከብ ሳርቤት(አፍሪካ ህቡረት) 10% ቅድመ ክፍያ በካሬ 111,000 ጀምሮ 85 ካሬ 1 መኝታ 178 ካሬ 2 መኝታ 237 ካሬ 3 ምኝታ 266 ካሬ 4 ምኝታ ጦር ሀይሎች በካሬ 75,000ቡር 130ካሬ 1 መኝታ 136ካሬ 2 መኝታ 139ካሬ 2 ምኝታ 182ካሬ 3 ምኝታ 201ካሬ 3 መኝታ ቦሌ ብራስ ሳይት ግንባታቸው 75% የደረሡ በካሬ 143,000ብር 154ካሬ 2 መኝታ 154.5ካሬ 2 መኝታ 168ካሬ 3መኝታ በ 15%ቅድመ ክፍያ በ1 ዓመት ከ6 ወር የሚረከብ 22(Tomoca) ቅድመ ክፍያ፦15% ባለ 1 መኝታ ፦113ካሬ ባለ 2 መኝታ፦124ካሬ ባለ 3 መኝታ፦152ካሬ ካዛንችስ ግንባታቸው 75% የደረሡ በካሬ 100,000

Share this with your friends